ወደ ሀረር የተጓዘው ቡድን በባቢሌ እና ባካባቢው ለሚኖሩ ማሀበረሰብ የተሰጠውን የግንዛቤ ማስጨበጫ በመሳተፍ አጋርነቱን አስመስክሯል፡፡