የኢፌዲሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ህዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም ግምገማዊ ጉብኝት አካሄዱ፡፡